ሞጁል አንድ፡ የሥነጽሁፍ ትወራ፣ ሂስ እና ፋይዳ/16 ሰዓት/
የሞጁሉ ዓላማዎች፡- ተማሪዎች ይህን ሞጁል ሲማሩ የሚከተሉትን አላማዎች ያሳካሉ
• የሥነጽሑፋዊ ትወራን ምንነትን ያስረዳሉ፡፡
• የሥነጽሑፋዊ ሂስ ምንነትን ይገልጻሉ፤
• የሥነጽሑፋዊ ቲዎሪና ሂስን አንድነትና ልዩነትን ያብራራሉ፡፡
• ሥነጽሁፋዊ ትወራና ሂስ ከሌሎች ዲስፒሊኖች ጋር ያለውን ዝምድና ይጽፋሉ፡፡
የሞጁሉ ዓላማዎች፡- ተማሪዎች ይህን ሞጁል ሲማሩ የሚከተሉትን አላማዎች ያሳካሉ
• የሥነጽሑፋዊ ትወራን ምንነትን ያስረዳሉ፡፡
• የሥነጽሑፋዊ ሂስ ምንነትን ይገልጻሉ፤
• የሥነጽሑፋዊ ቲዎሪና ሂስን አንድነትና ልዩነትን ያብራራሉ፡፡
• ሥነጽሁፋዊ ትወራና ሂስ ከሌሎች ዲስፒሊኖች ጋር ያለውን ዝምድና ይጽፋሉ፡፡
- Teacher: Anteneh Aweke Ewnetu