ፎክሎር የሚሰነድባቸውን ቤተመዛግብትና ሙዚየሞች ምንነት፣ ታሪክና አጠቃቀማቸውን በተመለከተ ትውራዊና ተግባራዊ ዝርዝር ማብራሪያ ይቀርብበታል፡፡