ይህ ኮርስ ስለፎክሎር እና ልማት የተነሡ ብያኔዎችን፤ ጽንሰሃሳቦችን፣ ቲዮሪዎችንና ተግባራዊ ፋይዳዎችና ምልከታዎች የሚዳሰስበት ነው፡፡ ከፎክሎርና ልማት ጋር የተገናኙ ምሳሌዎች ይቀርባሉ(በተለይ የኢስያና የአፍሪካ አገራት ልምድ በስፋት ይነሳል፤ የኢትዮጵያ ተሞክሮም አብሮ ይነሳል)፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ የባህል ፖሊሲላይ በሰፊው ውይይት ይደረጋል፤ ፎክሎር ከልማት፣ ከስራ፣ ከቱሪዝም፣ ከአስተዳደር፣ ከሠብዓዊ መብት፣ ከጤና ተቋማት ፖሊሲ ጋር ያለውን ዝምድና ይነሳል፡፡ የፎክሎር ለኢኮኖሚዊ፣ ባህላዊ፣ ፖለቲካዊ ልማት ያለውን ፋይዳ ይቀርባል፡፡


- Teacher: Meseret Birhanie