Folklore Field Method

Folk3113

Teachers Name kehulum Belay

kukubd@gmail.com 

0911-543632

I.      የኮርሱ ዓላማ፡-

·         በቲወሪ የተማሩትን የመስክ መረጃ አሰባሰብ ዘዴ በተግባር ማሳየት ይችላል፤

·         ለመስክ የመረጃ አሰባሰብ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ መሳርያዎችን መጠቀም ይችላሉ፤

·         በፎክሎር ዙርያ የተለያዩ ምርምሮችን ማከናወን የችላሉ፤

·         አንድ ፎክሎረኛ ሊከተላቸው የሚገቡ ምግባራትን በመሰክ ላይ ተግባራዊ ያደርጋሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡