የኮርስ መጠሪያ

Analysis of Current Methods

የኮርስ መለያ ቁጥር

TeAm 739

የኮርስ ሃላፊ

Mulugeta Yitayew (Dr.)

የኮርስ መምህርት

Selomie Zewdalem (Dr.)

የኮርሱ  የክሬዲት መጠን (Credit Point)

2


Ø ስለፈጠራ ጽሁፍ ምንነት ትንታኔ መስጠት ይችላሉ፡፡

Ø የተለያዩ የፈጠራ ጽሁፍ አይነቶችንና ባህሪያቸውን ያብራራሉ፡፡

Ø የፈጠራ ጽሁ አጻጻፍ ሂደቶችን ተረድተው የፈጠራ ጽሁፍ የመጻፍ ሙከራ ያደርጋሉ፡፡

Ø የፈጠራ ጽሁፎችን ይሄሳሉ/ ሙያዊ አስተያየት መስጠት ይችላሉ፡፡